summaryrefslogtreecommitdiff
path: root/chromium/components/strings/components_strings_am.xtb
blob: 58fb3db2f098122e18186b7813c34c8759c2de8b (plain)
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
17
18
19
20
21
22
23
24
25
26
27
28
29
30
31
32
33
34
35
36
37
38
39
40
41
42
43
44
45
46
47
48
49
50
51
52
53
54
55
56
57
58
59
60
61
62
63
64
65
66
67
68
69
70
71
72
73
74
75
76
77
78
79
80
81
82
83
84
85
86
87
88
89
90
91
92
93
94
95
96
97
98
99
100
101
102
103
104
105
106
107
108
109
110
111
112
113
114
115
116
117
118
119
120
121
122
123
124
125
126
127
128
129
130
131
132
133
134
135
136
137
138
139
140
141
142
143
144
145
146
147
148
149
150
151
152
153
154
155
156
157
158
159
160
161
162
163
164
165
166
167
168
169
170
171
172
173
174
175
176
177
178
179
180
181
182
183
184
185
186
187
188
189
190
191
192
193
194
195
196
197
198
199
200
201
202
203
204
205
206
207
208
209
210
211
212
213
214
215
216
217
218
219
220
221
222
223
224
225
226
227
228
229
230
231
232
233
234
235
236
237
238
239
240
241
242
243
244
245
246
247
248
249
250
251
252
253
254
255
256
257
258
259
260
261
262
263
264
265
266
267
268
269
270
271
272
273
274
275
276
277
278
279
280
281
282
283
284
285
286
287
288
289
290
291
292
293
294
295
296
297
298
299
300
301
302
303
304
305
306
307
308
309
310
311
312
313
314
315
316
317
318
319
320
321
322
323
324
325
326
327
328
329
330
331
332
333
334
335
336
337
338
339
340
341
342
343
344
345
346
347
<?xml version="1.0" ?>
<!DOCTYPE translationbundle>
<translationbundle lang="am">
<translation id="1032854598605920125">በሰዓት አቅጣጫ አሽከርክር</translation>
<translation id="1055184225775184556">&amp;አክልን ቀልብስ</translation>
<translation id="106701514854093668">የዴስክቶፕ ዕልባቶች</translation>
<translation id="1080116354587839789">ከስፋቱ ጋር አመጣጥን</translation>
<translation id="1103523840287552314">ሁልጊዜ <ph name="LANGUAGE" />ን መተርጎም</translation>
<translation id="1113869188872983271">&amp;እንደገና ደርድርን ቀልብስ</translation>
<translation id="111844081046043029">እርግጠኛ ነዎት ይህን ገጽ መተው ይፈልጋሉ?</translation>
<translation id="112840717907525620">የመምሪያ መሸጎጫ እሺ</translation>
<translation id="1132774398110320017">የChrome ራስ-ሙላ ቅንብሮች...</translation>
<translation id="1150979032973867961">ይህ አገልጋይ <ph name="DOMAIN" /> መሆኑን ሊያረጋግጥ አልቻለም፤ የደህንነት እውቅና ማረጋገጫው በኮምፒውተርዎ ስርዓተ ክወና የሚታመን አይደለም። ይሄ በተሳሳተ አወቃቀር ወይም አንድ አጥቂ ግንኙነትዎን በመጥለፉ የተከሰተ ሊሆን ይችላል።</translation>
<translation id="1152921474424827756">የ<ph name="URL" /> <ph name="BEGIN_LINK" />የተሸጎጠ ቅጂ<ph name="END_LINK" /> ይድረሱ</translation>
<translation id="121201262018556460"><ph name="DOMAIN" />ን ለመድረስ ሞክረዋል፣ ግን አገልጋዩ ደካማ ቁልፍ የያዘ የእውቅና ማረጋገጫ ነው ያቀረበው። አንድ አጥቂ የግል ቁልፉን ሰብሮ ሊሆን ይችላል፣ እና አገልጋዩ የጠበቁት ላይሆን ይችላል (ከአጥቂ ጋር እየተገናኙ ሊሆኑ ይችላሉ)።</translation>
<translation id="1227224963052638717">ያልታወቀ መመሪያ።</translation>
<translation id="1227633850867390598">እሴት ይደብቁ</translation>
<translation id="1228893227497259893">የተሳሳተ የምንነት ለዪ</translation>
<translation id="1285320974508926690">ይህን ጣቢያ በጭራሽ አትተርጉም</translation>
<translation id="1339601241726513588">የምዝገባ ጎራ፦</translation>
<translation id="1344588688991793829">የChromium ራስ-ሙላ ቅንብሮች...</translation>
<translation id="1426410128494586442">አዎ</translation>
<translation id="1430915738399379752">አትም</translation>
<translation id="1455235771979731432">የእርስዎን ካርድ ማረጋገጥ ላይ ችግር ነበር። የእርስዎን የበይነመረብ ግንኙነት ይፈትሹ እና እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="1491151370853475546">ይህን ገጽ ዳግም ይጫኑ</translation>
<translation id="1549470594296187301">ይህን ባህሪ ለመጠቀም ጃቫስክሪፕት መንቃት አለበት።</translation>
<translation id="1559572115229829303">&lt;p&gt;የእርስዎ መሣሪያ ቀን እና ሰዓት (<ph name="DATE_AND_TIME" />) ትክክል ስላልሆኑ ወደ <ph name="BEGIN_BOLD" /><ph name="DOMAIN" /><ph name="END_BOLD" /> የግል ግንኙነት ሊመሰረት አይችልም።&lt;/p&gt;

      &lt;p&gt;እባክዎ በ&lt;strong&gt;ቅንብሮች&lt;/strong&gt; መተግበሪያው የ&lt;strong&gt;አጠቃላይ&lt;/strong&gt; ክፍል ላይ ቀን እና ሰዓቱን ያስተካክሉ።&lt;/p&gt;</translation>
<translation id="1640180200866533862">የተጠቃሚ መምሪያዎች</translation>
<translation id="1644184664548287040">የአውታረ መረቡ ውቅር ልክ ያልሆነ እና ሊመጣ የማይችል ነው።</translation>
<translation id="1655462015569774233">{1,plural, =1{ይህ አገልጋይ <ph name="DOMAIN" /> መሆኑን ለማረጋገጥ አይችልም፤ የደህንነት ማረጋገጫ እውቅና ማረጋገጫው ትላንትና ጊዜው አልፎበታል። ይሄ በተሳሳተ አወቃቀር ወይም አንድ አጥቂ ግንኙነትዎን በመጥለፉ የተከሰተ ሊሆን ይችላል። የኮምፒውተርዎ ሰዓት አሁን በ<ph name="CURRENT_DATE" /> ተቀናብሯል። ትክክል ይመስልዎታል? ትክክል ካልሆነ፣ የእርስዎን ስርዓት ሰዓት ማስተካከል እና ይህንን ገፅ ማደስ አለብዎ።}one{ይህ አገልጋይ <ph name="DOMAIN" /> መሆኑን ለማረጋገጥ አይችልም፤ የደህንነት ማረጋገጫ እውቅና ማረጋገጫው ከ# ቀኖች በፊት ጊዜው አልፏል። ይሄ በተሳሳተ አወቃቀር ወይም አንድ አጥቂ ግንኙነትዎን በመጥለፉ የተከሰተ ሊሆን ይችላል። የኮምፒውተርዎ ሰዓት አሁን በ<ph name="CURRENT_DATE" /> ተቀናብሯል። ትክክል ይመስልዎታል? ትክክል ካልሆነ፣ የእርስዎን ስርዓት ሰዓት ማስተካከል እና ይህንን ገፅ ማደስ አለብዎ።}other{ይህ አገልጋይ <ph name="DOMAIN" /> መሆኑን ለማረጋገጥ አይችልም፤ የደህንነት ማረጋገጫ እውቅና ማረጋገጫው ከ# ቀኖች በፊት ጊዜው አልፏል። ይሄ በተሳሳተ አወቃቀር ወይም አንድ አጥቂ ግንኙነትዎን በመጥለፉ የተከሰተ ሊሆን ይችላል። የኮምፒውተርዎ ሰዓት አሁን በ<ph name="CURRENT_DATE" /> ተቀናብሯል። ትክክል ይመስልዎታል? ትክክል ካልሆነ፣ የእርስዎን ስርዓት ሰዓት ማስተካከል እና ይህንን ገፅ ማደስ አለብዎ።}}</translation>
<translation id="168841957122794586">የአገልጋይ እውቅና ማረጋገጫው ደካማ የሆነ ባለስውር መረጃ ቁልፍ ነው ያለው።</translation>
<translation id="1693754753824026215"><ph name="SITE" /> ላይ ያለው ገጽ እንዲህ ይላል፦</translation>
<translation id="1706954506755087368">{1,plural, =1{ይህ አገልጋይ <ph name="DOMAIN" /> እንደሆነ ማረጋገጥ አልቻለም፤ የደህንነት ማረጋገጫ እውቅና ማረጋገጫው ከነገ የመጣ ነው ይላል። ይሄ በተሳሳተ አወቃቀር ወይም አንድ አጥቂ ግንኙነትዎን በመጥለፉ የተከሰተ ሊሆን ይችላል።}one{ይህ አገልጋይ <ph name="DOMAIN" /> እንደሆነ ማረጋገጥ አልቻለም፤ የደህንነት ማረጋገጫ እውቅና ማረጋገጫው የወደፊት # ቀንኖች የመጣ ነው ይላል። ይሄ በተሳሳተ አወቃቀር ወይም አንድ አጥቂ ግንኙነትዎን በመጥለፉ የተከሰተ ሊሆን ይችላል።}other{ይህ አገልጋይ <ph name="DOMAIN" /> እንደሆነ ማረጋገጥ አልቻለም፤ የደህንነት ማረጋገጫ እውቅና ማረጋገጫው የወደፊት # ቀንኖች የመጣ ነው ይላል። ይሄ በተሳሳተ አወቃቀር ወይም አንድ አጥቂ ግንኙነትዎን በመጥለፉ የተከሰተ ሊሆን ይችላል።}}</translation>
<translation id="1734864079702812349">Amex</translation>
<translation id="1753706481035618306">የገጽ ቁጥር</translation>
<translation id="1763864636252898013">ይህ አገልጋይ <ph name="DOMAIN" /> መሆኑን ሊያረጋግጥ አልቻለም፤ የደህንነት እውቅና ማረጋገጫው በመሣሪያዎ ስርዓተ ክወና የሚታመን አይደለም። ይሄ በተሳሳተ አወቃቀር ወይም አንድ አጥቂ ግንኙነትዎን በመጥለፉ የተከሰተ ሊሆን ይችላል።</translation>
<translation id="1821930232296380041">ልክ ያልሆነ ጥያቄ ወይም የጥያቄ ልኬቶች</translation>
<translation id="1871208020102129563">የ.pac ስክሪፕት ዩአርኤል ሳይሆን ተኪ አገልጋዮችን እንዲጠቀም ነው ተኪ የተዋቀረው።</translation>
<translation id="194030505837763158">ወደ <ph name="LINK" /> ሂድ</translation>
<translation id="1962204205936693436"><ph name="DOMAIN" /> እልባቶች</translation>
<translation id="1973335181906896915">የመለያ ቁጥር መስጠት ላይ ስህተት</translation>
<translation id="1974060860693918893">የላቀ</translation>
<translation id="2025186561304664664">ተኪ ወደ ራስ-ውቅር ተዋቅሯል።</translation>
<translation id="2025623846716345241">ዳግም መጫን ያረጋግጡ</translation>
<translation id="2030481566774242610"><ph name="LINK" />ን ማለትዎ ነው?</translation>
<translation id="2053553514270667976">ዚፕ ኮድ</translation>
<translation id="20817612488360358">የስርዓት ተኪ ቅንብሮች ስራ ላይ እንዲውሉ ተቀናብረዋል ግን ግልጽ የሆነ የተኪ ውቅርም ተገልጿል።</translation>
<translation id="2094505752054353250">የጎራ አለመዛመድ</translation>
<translation id="2096368010154057602">ክፍል</translation>
<translation id="2113977810652731515">ካርታ</translation>
<translation id="2114841414352855701">በ<ph name="POLICY_NAME" /> ስለተሻረ ችላ ተብሏል።</translation>
<translation id="2128531968068887769">ቤተኛ ደንበኛ</translation>
<translation id="213826338245044447">የተንቀሳቃሽ ስልክ ዕልባቶች</translation>
<translation id="2171101176734966184"><ph name="DOMAIN" />ን ለመድረስ ሞክረዋል፣ ነገር ግን አገልጋዩ ደካማ የፊርማ ስልተቀመር በመጠቀም የተፈረመ የእውቅና ማረጋገጫ ነው ያረጋገጠው። ይህም ማለት አገልጋዩ ያቀረበው የደህንነት ምስክርነቶች የተጭበረበሩ ሊሆኑ ይችላሉ፣ እናም አገልጋዩ እርስዎ የሚጠብቁት አገልጋይ ላይሆን ይችላል (ከአጥቂ ጋር እየተገናኙ ሊሆን ይችላል)።</translation>
<translation id="2181821976797666341">መምሪያዎች</translation>
<translation id="2212735316055980242">መመሪያ አልተገኘም</translation>
<translation id="2213606439339815911">ግቤቶችን በማምጣት ላይ...</translation>
<translation id="225207911366869382">ይህ ዋጋ ለዚህ መመሪያ ተቋርጧል።</translation>
<translation id="2262243747453050782">የኤች ቲ ቲ ፒ ስህተት</translation>
<translation id="2282872951544483773">የማይገኙ ሙከራዎች</translation>
<translation id="229702904922032456">የአንድ የስር ወይም መሃከል እውቅና ማረጋገጫ ጊዜው አልፎበታል።</translation>
<translation id="2328300916057834155">ችላ የተባለ የመረጃ ጠቋሚ <ph name="ENTRY_INDEX" /> ልክ ያልሆነ እልባት</translation>
<translation id="2354001756790975382">ሌላ እልባቶች</translation>
<translation id="2359808026110333948">ቀጥል</translation>
<translation id="2367567093518048410">ደረጃ</translation>
<translation id="2384307209577226199">የንግድ ድርጅት ነባሪ</translation>
<translation id="2386255080630008482">የአገልጋይ እውቅና ማረጋገጫ ተሽሯል።</translation>
<translation id="2392959068659972793">ምንም እሴት ያልተዋቀረላቸው መምሪያዎችን አሳይ</translation>
<translation id="2396249848217231973">&amp;ስረዛን ቀልብስ</translation>
<translation id="2413528052993050574">ይህ አገልጋይ <ph name="DOMAIN" /> መሆኑን ሊያረጋግጥ አልቻለም፤ የደህንነት እውቅና ማረጋገጫው ተሽሮ ሊሆን ይችላል። ይሄ በተሳሳተ አወቃቀር ወይም አንድ አጥቂ ግንኙነትዎን በመጥለፉ የተከሰተ ሊሆን ይችላል።</translation>
<translation id="2455981314101692989">ይህ ድረ-ገጽ ለዚህ ቅጽ ራስ-መሙላትን አሰናክሏል።</translation>
<translation id="2479410451996844060">ልክ ያልሆነ የፍለጋ ዩአርኤል።</translation>
<translation id="2491120439723279231">የአገልጋይ እውቅና ማረጋገጫ ስህተቶችን ይዟል።</translation>
<translation id="2495083838625180221">JSON ተንታኝ</translation>
<translation id="2498091847651709837">አዲስ ካርድ ቃኝ</translation>
<translation id="2556876185419854533">&amp;አርትዕን ቀልብስ</translation>
<translation id="2581221116934462656">ቀጣዩ ጊዜ ላይ <ph name="PRODUCT_NAME" /> በዚህ ጣቢያ ያሉ የ<ph name="LANGUAGE_NAME" /> ገጾችን እንዲተረጉምልዎ ይፈልጋሉ?</translation>
<translation id="2587841377698384444">የማውጫ የኤፒአይ መታወቂያ፦</translation>
<translation id="2597378329261239068">ይህ ሰነድ በይለፍ ቃል የተጠበቀ ነው። እባክዎ የይለፍ ቃል ያስገቡ።</translation>
<translation id="2625385379895617796">የእርስዎ ሰዓት ገና የወደፊት ነው</translation>
<translation id="2639739919103226564">ሁኔታ፦</translation>
<translation id="2653659639078652383">አስገባ</translation>
<translation id="2704283930420550640">ዋጋ ከቅርጸት ጋር አይዛመድም።</translation>
<translation id="2721148159707890343">ጥያቄ ተሳክቷል</translation>
<translation id="2728127805433021124">የአገልጋዩ እውቅና ማረጋገጫ የተፈረመው በደካማ የፊርማ ስልተቀመር ነው።</translation>
<translation id="2774256287122201187">መቀጠል ይችላሉ። ወደ ገጹ ከቀጠሉ፣ ይህ ማስጠንቀቂያ ለአምስት ደቂቃዎች ዳግመኛ አይታይም።</translation>
<translation id="277499241957683684">የሚጎድል የመሣሪያ መዝገብ</translation>
<translation id="2835170189407361413">ቅጽ አጽዳ</translation>
<translation id="2855922900409897335">የእርስዎን <ph name="CREDIT_CARD" /> ያረጋግጡ</translation>
<translation id="2915500479781995473">ይህ አገልጋይ <ph name="DOMAIN" /> መሆኑን ሊያረጋግጥ አልቻለም፤ የደህንነት እውቅና ማረጋገጫው ጊዜ አልፎበታል። ይሄ በተሳሳተ ውቅር ወይም ግንኙነትዎን እየጠለፈ ባለ አንድ አጥቂ የተከሰተ ሊሆን ይችላል። የኮምፒውተርዎ ሰዓት በአሁኑ ጊዜ ወደ <ph name="CURRENT_TIME" /> ተዋቅሯል። ትክክል ይመስላል? ካልሆነ የስርዓትዎን ሰዓት አስተካክለው ይህን ገጽ ማደስ አለብዎት።</translation>
<translation id="2922350208395188000">የአገልጋይ እውቅና ማረጋገጫ ሊረጋገጥ አልቻለም።</translation>
<translation id="2941952326391522266">ይህ አገልጋይ <ph name="DOMAIN" /> መሆኑን ሊያረጋግጥ አልቻለም፤ የደህንነት እውቅና ማረጋገጫው በ<ph name="DOMAIN2" /> ነው የተሰጠው። ይሄ በተሳሳተ አወቃቀር ወይም አንድ አጥቂ ግንኙነትዎን በመጥለፉ የተከሰተ ሊሆን ይችላል።</translation>
<translation id="2958431318199492670">የአውታረ መረብ ውቅሩ በኦ ኤን ሲ መስፈርቱ አይገዛም። አንዳንድ የውቅሩ ክፍሎች ላይመጡ ይችላሉ።</translation>
<translation id="2969319727213777354">ደህንነቱ የተጠበቀ ግንኙነት ለመመስረት የእርስዎ ሰዓት በትክክል መዋቀር አለበት። ይሄ የሆነበት ምክንያት ድር ጣቢያዎች ራሳቸውን ለማሳወቅ የሚጠቀሙባቸው የእውቅና ማረጋገጫዎች የሚሰሩት ለተወሰኑ ጊዜዎች ብቻ ስለሆነ ነው። የእርስዎ መሣሪያ ሰዓት ትክክል እንዳለመሆኑ መጠን Google Chrome እነዚህን የእውቅና ማረጋገጫዎች ሊያረጋግጥ አይችልም።</translation>
<translation id="2972581237482394796">&amp;ድገም</translation>
<translation id="3010559122411665027">የዝርዝር ግቤት «<ph name="ENTRY_INDEX" />»፦ <ph name="ERROR" /></translation>
<translation id="3024663005179499861">የተሳሳተ የመምሪያ አይነት</translation>
<translation id="3105172416063519923">የእሴት መታወቂያ፦</translation>
<translation id="3145945101586104090">ምላሹን መግለጥ አልተሳካም</translation>
<translation id="3150653042067488994">ጊዜያዊ የአገልጋይ ስህተት</translation>
<translation id="3169472444629675720">Discover</translation>
<translation id="3174168572213147020">ደሴት</translation>
<translation id="3219579145727097045">የጊዜ ማብቂያ ቀን እና በካርድዎ ፊት ላይ ያለውን ባለ4 አኃዝ CVCን ያስገቡ</translation>
<translation id="3225919329040284222">አገልጋዩ አብረው የተሰሩ የሚጠበቁ ማሟያዎችን የማያሟላ የእውቅና ማረጋገጫ ነው ያቀረበው። እነዚህ የሚጠበቁ ማሟያዎች እርስዎን ለመጠበቅ ለተረጋገጡ ከፍተኛ ደህንነት ላላቸው ድር ጣቢያዎች ተካትተዋል።</translation>
<translation id="3228969707346345236">ገጹ አስቀድሞ በ<ph name="LANGUAGE" /> ስለሆነ ትርጉሙ አልተሳካም።</translation>
<translation id="3270847123878663523">&amp;ዳግም ደርድርን ቀልብስ</translation>
<translation id="3286538390144397061">አሁን ዳግም አስጀምር</translation>
<translation id="333371639341676808">ይህ ገጽ ተጨማሪ ማገናኛዎችን እንዳይፈጥር አግድ።</translation>
<translation id="3340978935015468852">ቅንብሮች</translation>
<translation id="3369192424181595722">የሰዓት ስህተት</translation>
<translation id="3369366829301677151">የእርስዎን <ph name="CREDIT_CARD" /> ያዘምኑ እና ያረጋግጡ</translation>
<translation id="337363190475750230">አቅርቦት ተቋርጧል</translation>
<translation id="3377188786107721145">የመምሪያ ትንተና ስህተት</translation>
<translation id="3380365263193509176">ያልታወቀ ስህተት</translation>
<translation id="3380864720620200369">የደንበኛ መታወቂያ፦</translation>
<translation id="3427342743765426898">&amp;አርትዕን ድገም</translation>
<translation id="3435896845095436175">አንቃ</translation>
<translation id="3450660100078934250">MasterCard</translation>
<translation id="3452404311384756672">የሚመጣው በየ፦</translation>
<translation id="3462200631372590220">የላቁ ደብቅ</translation>
<translation id="3528171143076753409">የአገልጋይ እውቅና ማረጋገጫ የታመነ አይደለም።</translation>
<translation id="3542684924769048008">የይለፍ ቃል ይጠቀሙ ለ፦</translation>
<translation id="3583757800736429874">&amp;ውሰድን ድገም</translation>
<translation id="3623476034248543066">እሴት አሳይ</translation>
<translation id="3648607100222897006">እነዚህ የሙከራ ባህሪያት በማንኛውም ጊዜ ሊቀየሩ፣ ሊሰበሩ ወይም ሊጠፉ ይችላሉ። ከእነዚህ ሙከራዎች ውስጥ አንዱን ቢያበሩት ምን ሊከሰት እንደሚችል ምንም አይነት ዋስትናዎችን አንሰጥም፣ እንዲያውም አሳሽዎ ድንገት ሊቃጠል ሁሉ ይችላል። ቀልዱን እንተወውና አሳሽዎ ሁሉንም ውሂብዎን ሊሰርዘው ይችላል ወይም ደግሞ ደህንነትዎ እና ግላዊነትዎ ባልተጠበቁ መንገዶች ጥቃት ሊደርስባቸው ይችላል። የሚያነቋቸውን ማንኛውም ሙከራዎች ለሁሉም የዚህ አሳሽ ተጠቃሚ ነው የሚነቁት። እባክዎ በጥንቃቄ ይቀጥሉ።</translation>
<translation id="3650584904733503804">ማረጋገጥ ተሳክቷል</translation>
<translation id="370665806235115550">በመጫን ላይ...</translation>
<translation id="3712624925041724820">ሁሉም ፍቃዶች ተሞክረዋል</translation>
<translation id="3739623965217189342">እርስዎ የቀዱት አገናኝ</translation>
<translation id="375403751935624634">በአገልጋይ ስህተት ምክንያት የትርጉም ስራው ተሰናክሏል።</translation>
<translation id="385051799172605136">ተመለስ</translation>
<translation id="3858027520442213535">ቀን እና ሰዓትን አዘምን</translation>
<translation id="3884278016824448484">የሚጋጭ የመሣሪያ ለዪ</translation>
<translation id="3885155851504623709">ቤተ-ክህነት አካባቢ</translation>
<translation id="3934680773876859118">የፒ ዲ ኤፍ ሰነድ መጫን አልተሳካም</translation>
<translation id="3963721102035795474">የአንባቢ ሁነታ</translation>
<translation id="4030383055268325496">&amp;አክልን ቀልብስ</translation>
<translation id="404928562651467259">ማስጠንቀቂያ</translation>
<translation id="4058922952496707368">ቁልፍ «<ph name="SUBKEY" />»፦ <ph name="ERROR" /></translation>
<translation id="4079302484614802869">የተኪ ውቅር ቋሚ አገልጋዮችን ሳይሆን የ.pac ስክሪፕት ዩአርኤል ለመጠቀም ነው የተዋቀረው።</translation>
<translation id="409504436206021213">ዳግም አትጫን</translation>
<translation id="4103249731201008433">የመሣሪያ መለያ ቁጥር ልክ ያልሆነ ነው</translation>
<translation id="4117700440116928470">የመመሪያ ወሰን አይደገፍም።</translation>
<translation id="4120075327926916474">Chrome የድር ቅጾችን ለማጠናቅቅ ይህን የክሬዲት ካርድ መረጃ እንዲያስቀምጥ ይፈልጋሉ?</translation>
<translation id="4148925816941278100">American Express</translation>
<translation id="4171400957073367226">መጥፎ የማረጋገጫ ፊርማ</translation>
<translation id="4196861286325780578">&amp;ውሰድን ድገም</translation>
<translation id="4250680216510889253">አይ</translation>
<translation id="4258748452823770588">መጥፎ ፊርማ</translation>
<translation id="4269787794583293679">(ምንም የተጠቃሚ ስም የለም)</translation>
<translation id="4300246636397505754">የወላጅ አስተያየት ጥቆማዎች</translation>
<translation id="4325863107915753736">ጽሑፉን ማግኘት አልተቻለም</translation>
<translation id="4372948949327679948">የተጠበቀው የ<ph name="VALUE_TYPE" /> ዋጋ ነው።</translation>
<translation id="4377125064752653719"><ph name="DOMAIN" />ን ለመድረስ ሞክረዋል፣ ነገር ግን አገልጋዩ ያቀረበው የእውቅና ማረጋገጫ በሰጪው ተሽሯል። ይህ ማለት አገልጋዩ ያቀረበው የደህንነት ምስክርነቶች ፈጽሞ ሊታመኑ አይገባም። ከአጥቂ ጋር እየተገናኙ ሊሆን ይችላል።</translation>
<translation id="4394049700291259645">አሰናክል</translation>
<translation id="4424024547088906515">ይህ አገልጋይ <ph name="DOMAIN" /> መሆኑን ሊያረጋግጥ አልቻለም፤ የደህንነት እውቅና ማረጋገጫው በChrome የሚታመን አይደለም። ይሄ በተሳሳተ አወቃቀር ወይም አንድ አጥቂ ግንኙነትዎን በመጥለፉ የተከሰተ ሊሆን ይችላል።</translation>
<translation id="443673843213245140">የተኪ መጠቀም ተሰናክሏል ግን ግልጽ የሆነ የተኪ ውቅር ተገልጿል።</translation>
<translation id="4506176782989081258">የማረጋገጥ ስህተት፦ <ph name="VALIDATION_ERROR" /></translation>
<translation id="4587425331216688090">አድራሻ ከChrome ይወገድ?</translation>
<translation id="4594403342090139922">&amp;ሰርዝን ቀልብስ</translation>
<translation id="4607653538520819196">ይህ ገጽ በውሂብ አስቀማጭ በኩል ሊተካ አይችልም።</translation>
<translation id="4668929960204016307">,</translation>
<translation id="467662567472608290">ይህ አገልጋይ <ph name="DOMAIN" /> መሆኑን ሊያረጋግጥ አልቻለም፤ የደህንነት እውቅና ማረጋገጫው ስህተቶች አሉበት። ይሄ በተሳሳተ አወቃቀር ወይም አንድ አጥቂ ግንኙነትዎን በመጥለፉ የተከሰተ ሊሆን ይችላል።</translation>
<translation id="4726672564094551039">መምሪያዎችን ዳግም ጫን</translation>
<translation id="4728558894243024398">የመሣሪያ ስርዓት</translation>
<translation id="4771973620359291008">ያልታወቀ ስህተት ተከስቷል።</translation>
<translation id="4800132727771399293">የእርስዎን የአገልግሎት ማብቂያ ቀን እና CVC ይፈትሹ እና እንደገና ይሞክሩ</translation>
<translation id="4813512666221746211">የአውታረ መረብ ስህተት</translation>
<translation id="4816492930507672669">ገጹን አመጣጥን</translation>
<translation id="4850886885716139402">አሳይ</translation>
<translation id="4923417429809017348">ገጹ ከማይታወቅ ቋንቋ ወደ <ph name="LANGUAGE_LANGUAGE" /> ተተርጉሟል</translation>
<translation id="4926049483395192435">መገለጽ አለበት።</translation>
<translation id="4968547170521245791">ተኪ ማድረግ አይቻልም</translation>
<translation id="498957508165411911">ከ<ph name="ORIGINAL_LANGUAGE" /> ወደ <ph name="TARGET_LANGUAGE" /> ይተርጎም?</translation>
<translation id="5019198164206649151">የመጠባበቂያ ማከማቻ በመጥፎ ሁኔታ ላይ</translation>
<translation id="5031870354684148875">ስለ Google ትርጉም</translation>
<translation id="5045550434625856497">ትክክል ያልሆነ የይለፍ ቃል</translation>
<translation id="5087286274860437796">የአገልጋይ የዕውቅና ማረጋገጫ በዚህ ጊዜ ላይ የሚሰራ አይደለም።</translation>
<translation id="5089810972385038852">ግዛት</translation>
<translation id="5094747076828555589">ይህ አገልጋይ <ph name="DOMAIN" /> መሆኑን ሊያረጋግጥ አልቻለም፤ የደህንነት እውቅና ማረጋገጫው በChromium የሚታመን አይደለም። ይሄ በተሳሳተ አወቃቀር ወይም አንድ አጥቂ ግንኙነትዎን በመጥለፉ የተከሰተ ሊሆን ይችላል።</translation>
<translation id="5095208057601539847">ጠቅላይ ግዛት</translation>
<translation id="5145883236150621069">የስህተት ኮድ በመምሪያው ምላሽ ውስጥ አለ</translation>
<translation id="5172758083709347301">ማሽን</translation>
<translation id="5179510805599951267">በ<ph name="ORIGINAL_LANGUAGE" /> አይደለም? ይህን ስህተት ሪፖርት ያድርጉ</translation>
<translation id="5190835502935405962">የዕልባቶች አሞሌ</translation>
<translation id="5199729219167945352">ሙከራዎች</translation>
<translation id="5251803541071282808">ደመና</translation>
<translation id="5295309862264981122">ዳሰሳን አረጋግጥ</translation>
<translation id="5299298092464848405">መምሪያን መተንተን ላይ ስህተት</translation>
<translation id="5316812925700871227">በተቃራኒ ሰዓት አቅጣጫ አሽከርክር</translation>
<translation id="5317780077021120954">አስቀምጥ</translation>
<translation id="536296301121032821">የመምሪያ ቅንብሮችን ማከማቸት አልተሳካም</translation>
<translation id="540969355065856584">ይህ አገልጋይ <ph name="DOMAIN" /> መሆኑን ሊያረጋግጥ አልቻለም፤ የደህንነት እውቅና ማረጋገጫው በዚህ ጊዜ ላይ የሚሰራ አይደለም። ይሄ በተሳሳተ አወቃቀር ወይም አንድ አጥቂ ግንኙነትዎን በመጥለፉ የተከሰተ ሊሆን ይችላል።</translation>
<translation id="5439770059721715174">«<ph name="ERROR_PATH" />» ላይ የብያኔ ማረጋገጥ ስህተት፦ <ph name="ERROR" /></translation>
<translation id="5455374756549232013">መጥፎ የመምሪያ ጊዜ ማህተም</translation>
<translation id="5470861586879999274">&amp;አርትዕን ድገም</translation>
<translation id="5509780412636533143">የተዳደሩ እልባቶች</translation>
<translation id="5523118979700054094">የመምሪያ ስም</translation>
<translation id="552553974213252141">ጽሑፉ በትክክል ነው የወጣው?</translation>
<translation id="5540224163453853">የተጠየቀውን ጽሑፍ ማግኘት አልተቻለም።</translation>
<translation id="5556459405103347317">ዳግም ጫን</translation>
<translation id="5565735124758917034">ገባሪ</translation>
<translation id="560412284261940334">አስተዳደር አይደገፍም</translation>
<translation id="5629630648637658800">የመምሪያ ቅንብሮችን መጫን አልተሳካም</translation>
<translation id="5631439013527180824">ልክ ያልሆነ የመሣሪያ አስተዳደር ማስመሰያ</translation>
<translation id="5720705177508910913">የአሁኑ ተጠቃሚ</translation>
<translation id="5813119285467412249">&amp;አክልን ድገም</translation>
<translation id="5872918882028971132">የወላጅ አስተያየት ጥቆማዎች</translation>
<translation id="59107663811261420">ይህ የካርድ አይነት ለዚህ ነጋዴ በGoogle ክፍያዎች አይደገፍም። እባክዎ የተለየ ካርድ ይምረጡ።</translation>
<translation id="5975083100439434680">አሳንስ</translation>
<translation id="5989320800837274978">ቋሚ ተኪ አገልጋዮችም ሆኑ የ.pac ስክሪፕት ዩአርኤል አልተገለጹም።</translation>
<translation id="6008256403891681546">JCB</translation>
<translation id="6040143037577758943">ዝጋ</translation>
<translation id="6060685159320643512">ይጠንቀቁ፣ እነዚህ ሙከራዎች ሊያስቸግሩ ይችላሉ</translation>
<translation id="6151417162996330722">የአገልጋይ እውቅና ማረጋገጫው በጣም ረጅም የሆነ የማረጋገጫ ጊዜ አለው።</translation>
<translation id="6154808779448689242">የተመለሰው የመምሪያ ማስመሰያ ከአሁኑ ማስመሰያ ጋር አይዛመድም</translation>
<translation id="6165508094623778733">ተጨማሪ ለመረዳት</translation>
<translation id="6259156558325130047">&amp;ዳግም ደርድርን ድገም</translation>
<translation id="6263376278284652872"><ph name="DOMAIN" /> እልባቶች</translation>
<translation id="6282194474023008486">የፖስታ ኮድ</translation>
<translation id="6337534724793800597">መምሪያዎችን በስም አጣራ</translation>
<translation id="6387478394221739770">አዲስ የChrome ባህሪያትን ይፈልጋሉ? የቅድመ ይሁንታ ሰርጣችንን በchrome.com/beta ላይ ይሞክሩት።</translation>
<translation id="6426993025560594914">ሁሉም ሙከራዎች በመሣሪያ ስርዓትዎ ላይ ይገኛሉ!</translation>
<translation id="6445051938772793705">አገር</translation>
<translation id="6458467102616083041">ነባሪው ፍለጋ በመምሪያ ስለተሰናከለ ችላ ተብሏል።</translation>
<translation id="647261751007945333">የመሣሪያ መምሪያዎች</translation>
<translation id="6512448926095770873">ይህን ገጽ ተወው</translation>
<translation id="6529602333819889595">&amp;ሰርዝን ድገም</translation>
<translation id="6550675742724504774">አማራጮች</translation>
<translation id="6597614308054261376">ወደ <ph name="BEGIN_BOLD" /><ph name="SITE" /><ph name="END_BOLD" /> ለመድረስ እየሞከሩ ነው። ይህ ገጽ በዚህ ጊዜ ላይ በውሂብ አስቀማጭ ተኪ ሊደረግ አይችልም።</translation>
<translation id="6628463337424475685"><ph name="ENGINE" /> ፍለጋ</translation>
<translation id="6644283850729428850">ይህ መመሪያ ተቋርጧል።</translation>
<translation id="6646897916597483132">በካርድዎ ፊት ላይ ያለውን ባለ4 አኃዝ CVCን ያስገቡ</translation>
<translation id="674375294223700098">ያልታወቀ የአገልጋይ እውቅና ማረጋገጫ ስህተት።</translation>
<translation id="6753269504797312559">የመምሪያ እሴት</translation>
<translation id="6831043979455480757">መተርጎም</translation>
<translation id="6839929833149231406">አካባቢ</translation>
<translation id="6874604403660855544">&amp;አክልን ድገም</translation>
<translation id="6891596781022320156">የመመሪያ ደረጃ አይደገፍም።</translation>
<translation id="6915804003454593391">ተጠቃሚ፦</translation>
<translation id="6957887021205513506">የአገልጋዩ እውቅና ማረጋገጫ የተጭበረበረ ይመስላል።</translation>
<translation id="6965382102122355670">ይሁን</translation>
<translation id="6965978654500191972">መሣሪያ</translation>
<translation id="6970216967273061347">ወረዳ</translation>
<translation id="6973656660372572881">ሁለቱም ቋሚ ተኪ አገልጋዮች እና የ.pac ስክሪፕት ዩአርኤል ተገልጸዋል።</translation>
<translation id="6980028882292583085">የJavaScript ማንቂያ</translation>
<translation id="7012363358306927923">China UnionPay</translation>
<translation id="7050187094878475250"><ph name="DOMAIN" /> ጋር ለመድረስ ሞክረዋል፣ ነገር ግን አገልጋዩ አስተማማኝ ለመሆን የሚያስቸግር በጣም ረጅም የሆነ የማረጋገጫ ጊዜ ነው ያለው።</translation>
<translation id="7087282848513945231">አውራጃ</translation>
<translation id="7108649287766967076">ወደ <ph name="TARGET_LANGUAGE" /> መተርጎም አልተሳካም።</translation>
<translation id="7139724024395191329">ኤሚሬት</translation>
<translation id="7179921470347911571">አሁን ዳግም ያስጀምሩ</translation>
<translation id="7180611975245234373">አድስ</translation>
<translation id="7182878459783632708">ምንም መምሪያዎች አልተዋቀሩም</translation>
<translation id="7186367841673660872">ይህ ገጽ ከ<ph name="ORIGINAL_LANGUAGE" />ወደ<ph name="LANGUAGE_LANGUAGE" />ተተርጉሟል</translation>
<translation id="719464814642662924">Visa</translation>
<translation id="7208899522964477531">ስለ <ph name="SEARCH_TERMS" />  ፍለጋ ከ<ph name="SITE_NAME" /></translation>
<translation id="725866823122871198">የእርስዎ የኮምፒዩተር ቀን እና ሰዓት (<ph name="DATE_AND_TIME" />) ልክ ስላልሆኑ የግል ግንኙነት ወደ <ph name="BEGIN_BOLD" /><ph name="DOMAIN" /><ph name="END_BOLD" /> ሊመሰረት አይችልም።</translation>
<translation id="7275334191706090484">የተዳደሩ እልባቶች</translation>
<translation id="7298195798382681320">የተመከሩ</translation>
<translation id="7334320624316649418">&amp;ማስተካከልን ድገም</translation>
<translation id="7378627244592794276">አይ</translation>
<translation id="7400418766976504921">URL</translation>
<translation id="7441627299479586546">የተሳሳተ የመምሪያ ርዕሰ ጉዳይ</translation>
<translation id="7485870689360869515">ምንም ውሂብ አልተገኘም።</translation>
<translation id="7521387064766892559">ጃቫስክሪፕት</translation>
<translation id="7537536606612762813">ግዴታ</translation>
<translation id="7542995811387359312">ይህ ቅጽ ደህንነቱ የተጠበቀ ግንኙነት ስለማይጠቀም የክሬዲት ካርድ ራስ-መሙላት ተሰናክሏል።</translation>
<translation id="7567204685887185387">ይህ አገልጋይ <ph name="DOMAIN" /> መሆኑን ሊያረጋግጥ አልቻለም፤ የደህንነት እውቅና ማረጋገጫው በተጭበረበረ ሁኔታ ተሰጥቶ ሊሆን ይችላል። ይሄ በተሳሳተ አወቃቀር ወይም አንድ አጥቂ ግንኙነትዎን በመጥለፉ የተከሰተ ሊሆን ይችላል።</translation>
<translation id="7568593326407688803">ይህ ገጽ በ<ph name="ORIGINAL_LANGUAGE" />ነው። መተርጎም ይፈልጋሉ?</translation>
<translation id="7569952961197462199">ክሬዲት ካርድ ከChrome ይወገድ?</translation>
<translation id="7592362899630581445">የአገልጋዩ እውቅና ማረጋገጫ አንዳንድ ገደቦችን ይጥሳል።</translation>
<translation id="7600965453749440009"><ph name="LANGUAGE" />ን በጭራሽ አትተርጉም</translation>
<translation id="7610193165460212391">እሴት ከክልል <ph name="VALUE" /> ውጪ ነው።</translation>
<translation id="7674629440242451245">አዲስ የሆኑ አሪፍ የChrome ባህሪያትን ይፈልጋሉ? በ chrome.com/dev ላይ ያለውን የdev ሰርጣችንን ይሞክሩት።</translation>
<translation id="7752995774971033316">አይቀናበርም</translation>
<translation id="7761701407923456692">የአገልጋይ እውቅና ማረጋገጫ ከዩ አር ኤሉ ጋር አይዛመድም።</translation>
<translation id="777702478322588152">የፕሪፌክት ስልጣን</translation>
<translation id="7791543448312431591">አክል</translation>
<translation id="7805768142964895445">ሁኔታ</translation>
<translation id="7813600968533626083">የአስተያየት ጥቆማ ከChrome ይወገድ?</translation>
<translation id="7887683347370398519">የእርስዎን CVC ይፈትሹ እና እንደገና ይሞክሩ</translation>
<translation id="7935318582918952113">የDOM ማጣሪያ</translation>
<translation id="7938958445268990899">የአገልጋይ እውቅና ማረጋገጫ ገና አልጸናም።</translation>
<translation id="7956713633345437162">የተንቀሳቃሽ ስልክ ዕልባቶች</translation>
<translation id="7961015016161918242">በፍጹም</translation>
<translation id="7977590112176369853">‹ጥያቄ ያስገቡ›</translation>
<translation id="7983301409776629893">ሁልጊዜ <ph name="ORIGINAL_LANGUAGE" />ን ወደ<ph name="TARGET_LANGUAGE" /> መተርጎም</translation>
<translation id="7988324688042446538">የዴስክቶፕ ዕልባቶች</translation>
<translation id="7995512525968007366">አልተጠቀሰም</translation>
<translation id="8003882219468422867">የንግድ ድርጅት መሻር</translation>
<translation id="8034522405403831421">ይህ ገጽ በ<ph name="SOURCE_LANGUAGE" /> ነው። ወደ <ph name="TARGET_LANGUAGE" /> ይተርጎም?</translation>
<translation id="8088680233425245692">ጽሑፉን ማየት አልተቻለም።</translation>
<translation id="8091372947890762290">ማግበር በአገልጋዩ ላይ በመጠባበቅ ላይ ነው</translation>
<translation id="8194797478851900357">&amp;ውሰድን ቀልብስ</translation>
<translation id="8201077131113104583">የማይሰራ የURL ዝማኔ ለቅጥያ ከመታወቂያ «<ph name="EXTENSION_ID" />» ጋር።</translation>
<translation id="8208216423136871611">አታስቀምጥ</translation>
<translation id="8218327578424803826">የተመደበ መገኛ አካባቢ፦</translation>
<translation id="8249320324621329438">ለመጨረሻ ጊዜ የመጣው፦</translation>
<translation id="8294431847097064396">ምንጭ</translation>
<translation id="8308427013383895095">በአውታረመረብ ግንኙነት ችግር ምክንያት የትርጉም ስራው ተሰናክሏል።</translation>
<translation id="8311778656528046050">እርግጠኛ ነዎት ይህን ገጽ ዳግም መጫን ይፈልጋሉ?</translation>
<translation id="8349305172487531364">የዕልባቶች አሞሌ</translation>
<translation id="8364627913115013041">አልተዋቀረም።</translation>
<translation id="8437238597147034694">&amp;ውሰድን ቀልብስ</translation>
<translation id="8488350697529856933">የሚመለከተው ለ</translation>
<translation id="8530504477309582336">ይህ የካርድ አይነት በGoogle ክፍያዎች አይደገፍም። እባክዎ የተለየ ካርድ ይምረጡ።</translation>
<translation id="8553075262323480129">የገጹ ቋንቋ ሊታወቅ ስላልቻለ ትርጉሙ አልተሳካም።</translation>
<translation id="8559762987265718583">የእርስዎ መሣሪያ ቀን (<ph name="DATE_AND_TIME" />) ልክ ስላልሆነ ወደ <ph name="BEGIN_BOLD" /><ph name="DOMAIN" /><ph name="END_BOLD" /> የግል ግንኙነት መመስረት አይቻልም።</translation>
<translation id="8571890674111243710">ገጽ ወደ <ph name="LANGUAGE" /> በመተርጎም ላይ...</translation>
<translation id="8647750283161643317">ሁሉንም ወደ ነባሪ ዳግም አስጀምር</translation>
<translation id="8713130696108419660">መጥፎ የአስጀማሪ ፊርማ</translation>
<translation id="8725066075913043281">እንደገና ይሞክሩ</translation>
<translation id="8738058698779197622">ደህንነቱ የተጠበቀ ግንኙነት ለመመስረት፣ የእርስዎ ሰዓት በትክክል መቀናበር ያስፈልገዋል። ይህን የሆነበት ምክንያት የድር ጣቢያዎች ራሳቸውን ለማሳወቅ የሚጠቀሙባቸው የምስክር ወረቀቶች የሚሰሩት ለተወሰኑ ክፍለ ጊዜያቶች ብቻ ስለሆነ ነው። የእርስዎ መሣሪያ ሰዓት ልክ እንዳለመሆኑ መጠን Chromium እነዚህን ምስክር ወረቀቶች ሊያረጋግጣቸው አይችልም።</translation>
<translation id="8790007591277257123">&amp;ሰርዝን ድገም</translation>
<translation id="8804164990146287819">የግላዊነት መመሪያ</translation>
<translation id="8820817407110198400">ዕልባቶች</translation>
<translation id="8824019021993735287">Chrome የእርስዎን ካርድ በዚህ ጊዜ ላይ ለማረጋገጥ አልቻለም። እባክዎ ቆይተው እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="8834246243508017242">እውቂያዎችን በመጠቀም የራስ ሰር መሙላትን አንቃ…</translation>
<translation id="883848425547221593">ሌላ እልባቶች</translation>
<translation id="884923133447025588">ምንም የመሻሪያ ዘዴ አልተገኘም።</translation>
<translation id="8866481888320382733">የመምሪያ ቅንብሮችን መተንተን ላይ ስህተት</translation>
<translation id="8876793034577346603">የአውታረ መረብ ውቅር ሊተነተን አልቻለም።</translation>
<translation id="8891727572606052622">ልክ ያልሆነ የተኪ ሁነታ።</translation>
<translation id="889901481107108152">ይቅርታ፣ ይህ ሙከራ ለመሣሪያ ስርዓትዎ አይገኝም።</translation>
<translation id="8903921497873541725">አጉላ</translation>
<translation id="8932102934695377596">የእርስዎ ሰዓት ወደ ኋላ ቀርቷል</translation>
<translation id="8940229512486821554">የ<ph name="EXTENSION_NAME" /> ትዕዛዝ ያሂዱ፦ <ph name="SEARCH_TERMS" /></translation>
<translation id="8971063699422889582">የአገልጋይ እውቅና ማረጋገጫ ጊዜው አልፎበታል።</translation>
<translation id="8988760548304185580">የጊዜ ማብቂያ ቀን እና በካርድዎ ጀርባ ላይ ያለው ባለ3 አኃዝ CVCን ያስገቡ</translation>
<translation id="901974403500617787">በመላው ስርዓት ላይ የሚተገበሩ ጥቆማዎች በባለቤቱ ብቻ ነው ሊዋቀሩ የሚችሉት፦ <ph name="OWNER_EMAIL" />።</translation>
<translation id="9020542370529661692">ይህ ገጽ ወደ <ph name="TARGET_LANGUAGE" /> ተተርጉሟል</translation>
<translation id="9049981332609050619"><ph name="DOMAIN" />ን ለመድረስ ሞክረው ነበር፣ ግን አገልጋዩ ልክ ያልሆነ የእውቅና ማረጋገጫ ነው ያሳየው።</translation>
<translation id="9125941078353557812">በካርድዎ ኋላ ላይ ያለውን ባለ3 አኃዝ CVCን ያስገቡ</translation>
<translation id="9137013805542155359">የመጀመሪያውን አሳይ</translation>
<translation id="9148507642005240123">&amp;አርትዕን ቀልብስ</translation>
<translation id="9154176715500758432">በዚሁ ገጽ ላይ ቆይ</translation>
<translation id="9170848237812810038">&amp;ቀልብስ</translation>
<translation id="917450738466192189">የአገልጋይ እውቅና ማረጋገጫ ልክ ያልኾነ ነው።</translation>
<translation id="9187827965378254003">አይይ፣ በአሁኑ ጊዜ ምንም የሚገኙ መሞከሪያዎች ያሉ አይመስሉም።</translation>
<translation id="9207861905230894330">ጽሑፍ ማከል አልተቻለም።</translation>
<translation id="933712198907837967">Diners Club</translation>
<translation id="935608979562296692">ቅጽን አጽዳ</translation>
<translation id="988159990683914416">የገንቢዎች ግንባታ</translation>
</translationbundle>